
የልጆችዎ የደብተርና የምሳቃ ቦርሳ ከት/ቤቱ ሎጎ ጋር እንዲሁም ስሙን ጽፈን አዘጋጅተናል!
እኛ Ras Synergy Student ID Card Solution እንባላለን። ትህዛዝ እንቀበላለን በቴሌብር የመክፈያ ኮድዎን በመላክ በ2ቀን ውስጥ ያሉበት እናደርሳለን!!
ለልጆቼ Digital Id እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Simple steps to get started with our platform
በጣም ቀላል ነው! ለመጀመር እነዚህን ቀላል ደረጃዎች ይከተሉ፡
መከተል ያለብዎት ደረጃዎች፡

እዚህ ይመዝገቡ
Manage student orders with ease and efficiency

የተማሪዎች ዲጅታል መታወቂያዎች ለቤተሰብ የመውጫና የመግቢያ ሰአቶችን ለወላጅ ከማሳወቅም በላይ ከሰርቪስ ባስ መግባታቸውን እንዲሁም በሰላም መድረሳቸውን በSMS የማሳወቅቅ አቅም ከመኖሩም በላይ ከትምህርት ቤት ቅጥር ውጪ ያሉትን እንቅስቃሴዎች የGPS መግለጫዎችን በግቢ ውስጥ መጽሃፍት ቤት የስፖርት ቦታዎችን እና እንደ አስፈጊነቱ በታዘዘበት ቦታ ሁሉ መረጃዎችን የመስጠት ብቃቱ ከፍተኛ ነው።

የተማሪዎች የቤተሰብን አቅም በመጠነና እኩልነትን ባሰፈነ መርሃ ግብራችን ውስጥ ከምናቀርባቸው ግበቶች ዩኒፎርም የእስፖርት ልብሶች ቦርሳ የምሳቃ መያዣን ጨምሮ እንዲሁም ጠንካራ ጫማዎችን ከዩኒፎርማቸው ጋር ተመሳሳይ የሆኑ የተማሪው ስምና የትምህርት ቤቱን ሎጎ ያካተተ ከማዘጋጀታችንም በላይ በተማሪው በመለያ ቁጥር ሲሸመቱ የ30% ቅናሽ ማድረጋችንን ስናበስር በደስታ ነው።

በዘመናዊ የትምህርት ቤት አስተዳደር ስርዓታችን አሠራርዎን ያቃልሉ፣ ግንኙነትን ያሻሽሉ እና ምርታማነትን ያሳድጉ። ከተማሪዎች መገኘት መከታተል እስከ አፈጻጸም ትንተና ድረስ፣ ሁሉንም ተሸፍነናል! ስርዓታችን ሁሉን አቀፍ መፍትሄ ለመስጠት ከሌሎች ሞዱሎች ጋር በቀላሉ ይዋሃዳል።

በሁሉን አቀፍ የመድን ስርዓታችን ለተማሪዎች እና ለወላጆች የአእምሮ ሰላምን ይስጡ። የመድን ፖሊሲዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ጥቅማጥቅሞችን በቀላሉ ያስተዳድሩ፣ ተማሪዎችዎ በትምህርት ቤት ውስጥም ሆነ ውጭ መጠበቃቸውን ያረጋግጡ። ስርዓታችን ለሁሉም ባለድርሻ አካላት በቀጥታ ዝማኔዎችን እና ቀላል ለመረዳት የሚያስችል የፖሊሲ መረጃ ይሰጣል።

ምርቶችን በቀላሉ ያክሉ፣ ያርትዑ እና ይሰርዙ። የእኛ ቀላል የተጠቃሚ በይነገጽ ከመጽሐፍት እስከ ዩኒፎርሞች ድረስ የትምህርት ቤትዎን ዕቃዎች እንዲያስተዳድሩ ያስችልዎታል፣ ሁልጊዜም ትክክለኛውን አቅርቦት እንዳለዎት ያረጋግጣል።
የእኛ የታመኑ አጋሮች
ለትምህርት ብቃት ያለንን ቁርጠኝነት ከሚጋሩ ዋና ድርጅቶች ጋር በመተባበር እንሰራለን

Strategic Technology Partner
ስትራቴጂካዊ ህብረት
MENESHAYE (መነሻዬ) ልጆች እየተዝናኑ ለነገ እድገታቸው የሚበጅ ስኬታማ የትምህርት ቤት ቆይታ እንዲኖራቸው እንዲሁም በሕይወታቸው ውስጥ ብቁና የተሻሉ ሆነው እንዲገኙ የሚያግዛቸውን ትምህርታዊ መጫወቻዎች እና ለመማር ማስተማር አጋዥ የሚሆኑ ምርቶች ለገበያ የሚያቀርብ መለያ ስም ነው፡፡
ተመራጭ መፍትሄዎች
ለትምህርት ብቃት ያለንን ቁርጠኝነት ከሚጋሩ ዋና ድርጅቶች ጋር በመተባበር እንሰራለን

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ የማዳመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብ እና የመፃፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

መነሻዬ ድክድክ
ንግግር ማስጀመሪያ - መናገር ካልጀመሩ ልጆች ጀምሮ የሚሆን በድምፅ የተደገፈ የመጀመሪያ ደረጃ መማሪያ

የሒሳብ ሊቅ መነሻ ጥቅል
ልጆች ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ መደመር፣ መቀነስ፣ ማካፈል፣ ማባዛት እና ሌሎች መሠረታዊ የሂሳብ ክህሎቶችን በተግባር የሚለማመዱበት ጥቅል

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
By MENESHAYE (መነሻዬ)
ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ የማዳመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብ እና የመፃፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል
ዋና ባህሪያት
- ማዳመጥ ማንበብ መናገር መጻፍ
- ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ያሉ ልጆች የሚጠቀሙበትከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ያሉ ልጆች የሚጠቀሙበትከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ያሉ ልጆች የሚጠቀሙበትከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ያሉ ልጆች የሚጠቀሙበት
- ከ280 በላይ ገፆች ያላቸው፤ እላያቸው ላይ እየፃፉና እያጠፉ ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው፤ በዉሃ የማይበላሹ
ደጋፊ አጋሮች
ለትምህርት ብቃት ያለንን ቁርጠኝነት ከሚጋሩ ዋና ድርጅቶች ጋር በመተባበር እንሰራለን

Financial Services
Financial Services

Support Services

Digital Solutions

Digital Solutions
Consulting Services
የአጋርነት ጥቅሞች
ለትምህርት ብቃት ያለንን ቁርጠኝነት ከሚጋሩ ዋና ድርጅቶች ጋር በመተባበር እንሰራለን
partners.benefits.Shield.title
partners.benefits.Shield.description
partners.benefits.Users.title
partners.benefits.Users.description
partners.benefits.Sparkles.title
partners.benefits.Sparkles.description
ተጠቃሚዎቻችን ምን ይላሉ
Hear what our satisfied customers have to say about our services
"ይህ ስርዓት የትምህርት ቤታችንን የምርት አስተዳደር ሂደት በእጅጉ አሻሽሏል።"
ዮሐንስ አለሙ
የትምህርት ቤት አስተዳዳሪ
"ተጠቃሚ ለመሆን ቀላል የሆነ በይነገጽ ለሁሉም ሰው ቀላል ያደርገዋል።"
አሌክስ
መምህር
"ስራቸውን ለማመቻቸት ለሚፈልጉ ማናቸውም ትምህርት ቤቶች ይህንን ስርዓት እመክራለሁ።"
ጴጥሮስ ዮሐንስ
ዳይሬክተር
ስለ እኛ
Learn more about our mission and vision
RasSynergy
በፈጠራ የትምህርት ብቃት
ራስሲነርጂ ID ካርድ ሶልዊሽን እና ህትመት ድርጅት የተለያዩ የህትመት ስራዎችና የተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እንዲሁም ለተማሪ ልጆች አስፈላጊ የሆኑ ወሳኝ የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በአነስተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ድርጅት ነው::
በተጨማሪም ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ጋር በአጋርነት በመሆን የተማሪዎችን ስም እና የትምህርት ቤት አርማዎች የታተመባቸው ቦርሳዎች፣ የምሳ እቃዎች እና ዩኒፎርሞችን ከገብያ ሂሳብ በታላቅ ቅናሽ ለወላጆች ያቀርባል በዚህ እድል ይጠቀሙ ስንል በደስታ ነው::
ያግኙን
Get in touch with us for any questions or support
Get in Touch
We'd love to hear from you. Please contact us using the information below or send us a message.
Phone
+251 906904646 | +251 925546527
info@rasynergy.com
Address
የካ ኮተቤ 02 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ኛ ፎቅ, #207